አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃናን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ፡፡ ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ፣ ዶክተር ጀይሉ ዑመር እና ፕሮፌሰር ጣሰው…
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጣቶችን በልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ በመንግስት የተበጀተውን ተዘዋዋሪ ፈንድ ክልሎች በአግባቡ እየተጠቀሙ አለመሆኑን የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ገልጿል። ወጣቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል…
አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችንና ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። የክልሉ ምክር ቤት 5ኛ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንና…
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ10 ቀናት በአዳማ ስብሰባውን ሲያካሂድ የቆየው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በቆይታው ውስጠ ዴሞክራሲን…
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለመከላከያሰራዊት አባላት ወታደራዊ ማዕረጎች ሰጡ። የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መሰረትም፦ የብርጋዴር ጀነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው 1.…
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ቴሌቪዥን ተመረቀ። የቴለቪዥን ጣቢያውንም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ መርቀውታል። የፋና ቴሌቪዥን ምረቃትን አስመልክቶ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወልዱ ይመስል፥…