Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 19)

ሰበር ዜና- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 9 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ለስድስት ወራት ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ።…

ፓርላማው ለአርብ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን አርብ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች ለአንድ ወር በእረፍት ላይ የሚገኙ የምክር ቤቱ አባላት…

ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማእከላዊ ኮሚቴ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመላ አገራችንና በክልላችን የተከሰተውን ሁኔታና ድርጅታችን ኢህአዴግ ያካሄደውን ግምግማ መነሻ በማድረግ ሰፋ ያለ ግምገማ አካሂዷል፡፡ በዚህ መሰረት ድርጅታችን፣ የክልላችን መንግስት…

ሰበር ዜና: የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን አመራር ምደባ ማስተካከያ አደረገ። የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት፣ ተሳትፎ ለማጠናከር…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወራት ይቆያል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለስድስት ወራት እንደሚቆይ የመከላከያ ሚኒስትሩ ገለፁ። ሚኒስትሩ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው እንዳሉትም፥ በአሁኑ…

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን የስልጣን መልቀቅን ጥያቄን መቀበል አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፡፡