Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 18)

ሰበር­_ዜና: ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለቀናት ስብሰባውን ሲያካሂድ የቆየው የኢህአዴግ ምክር ቤት ዶክተር አብይ አህመድን የግንባሩ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከግንባሩ ሊቀመንበርነት ለመነሳት ያስገቡትን መልቀቂያ መቀበሉን ተከትሎ…

የኢሕአዴግ ምክር ቤት አባላት የኦሕዴድን 28ኛ አመት የምስረታ በዓል አከበሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሕአዴግ ምክር ቤት አባላት የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጀት (ኦሕዴድ) 28ኛ አመት የምስረታ በዓልን አክብረዋል። የምክር ቤት አባላቱ እያካሄዱ ካለው መደበኛ…

የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባው በአመራሩ መካከል የአመለካከት አንድነት በተሻለ ሁኔታ ፈጥሮ መጠናቀቁን ኢህአዴግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ መስመር በሚያጠናከር መልኩ በአመራሩ መካከል የአመለካከት አንድነት በተሻለ ሁኔታ ተፈጥሮ መጠናቀቁን ድርጅቱ ገለፀ። የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት…

የኢህአዴግ ምክር ቤት በቀጣዩ ሳምንት ይሰበሰባል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በድርጅቱ አመራር እና በብሄራዊ ድርጅቶቹ መካከል ጠንካራ ትስስር በሚፈጥር መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የኢህአዴግ ፅህፈት…

ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ ሊገቡ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ በድብቅ ሊገቡ የነበሩ 21 ሽጉጦችና ከ15 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ አስታወቀ። በጎንደር…

የኢትዮጵያ መንግስት በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን ሁከት ለመቆጣጠርና ሰላም ለማረጋገጥ የወሰዳቸውን እርምጃዎች እናደንቃለን – ሬክስ ቲለርሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2010(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ትናንት ከኢትዮጵያ የጀመሩት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ዛሬ ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ከውይይታቸው…