Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 17)

የመቐለ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግርን ይፈታል የተባለ ግድብ በ8 ቢሊየን ብር ወጪ ሊገነባ ነው

አዲስ ኣበባ፣ 4 ሚያዝያ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግርን ይፈታል የተባለ ግድብ ከ8 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ ነው። በመቐለ ከተማ በየቀኑ 50 ሺህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከክልሉ ሕዝብ ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመጀመሪያ የስራ ጉብኝታቸው በሱማሌ ክልል የተሰሩ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኙ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት የክልሉን ሕዝብ በማወያየት ላይ ይገኛሉ…

በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚታወቀው የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ተዘጋ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚታወቀው የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ተዘጋ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በማዕከሉ እየተመረመሩ የነበሩ የመጨረሻዎቹ እስረኞች ሙሉ በሙሉ ወደ ሌላ ማረሚያ…

ሰበር ዜና: የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰየመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶክተር አብይ አህመድን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰየመ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባው ከኢህአዴግ በእጩነት የቀረቡለትን ዶክተር አብይ አህመድን…

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

የኢህአዴግ ምክር ቤት ከመጋቢት 11 ቀን እስከ መጋቢት18 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ባቀረባቸው ሁለት ሪፖርቶችና ከድርጅታችን ሊቀ መንበር የስራ መልቀቂያ ጋር በተያያዘ…

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በራሳቸውና በአፍሪካ መሪዎች ስም ለዶ/ር አብይ የደስታ መግለጫ ላኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በራሳቸውና በአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ስም ለዶከተር አብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በይፋዊ የትዊተር…