Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 16)

After years of unrest, Ethiopians are riding an unlikely wave of hope. Will it last?

ADDIS ABABA, Ethi­o­pia — When Ethi­o­pia’s prime minister resigned in February after more than five years in office, there was little reason to think his successor would be an improvement.…

ኢትዮጵያ በሱዳን ወደብ ድርሻ ኖሯት በጋራ ለማልማትና ለማስተዳደር ከሀገሪቱ ጋር ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ፣ 25፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በሱዳን ወደብ ድርሻን በመያዝ ወደቡን ለማልማት እና በጋራ ለማስተዳደር የሚያስችላትን ስምምነት ከሱዳን ጋር ገባች። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሱዳን የሁለት ቀናት…

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 22 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂምን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾመ። ወይዘሮ ኬሪያ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሆነው የተሾሙት…

የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር 10 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር በአማካይ እስከ 10 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲን በማስመልከት ከትናነት ጀምሮ በአድዋ ከተማ እየተካሄደ ባለ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ16 የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

ሚያዝያ 11/2010 የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያቀረቧቸውን ሚኒስትሮች ሹመት አፀደቀ፡፡ ፓርላማው ውይይት ካደረገ በኋላ በአብላጫ ድምፅ ሹመታቸውን ያፀደቀው የ16 የካቢኔ አባላት ናቸው፡፡ በተጨማሪም የኢፌዲሪ…

ምክር ቤቱ ነገ አዲስ አፈጉባኤ ይመርጣል፤ የካቢኒ አባላት ሹመትንም ያፀድቃል

አዲስአበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2010 (ኤፍቢሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ አዲስ የምክር ቤቱን አፈጉባኤ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…