አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ምክትል ሊቀ መንበርነት በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ። የደኢህዴን ጽህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ አቶ ሲራጅ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2010 (ኤፍቢሲ) ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የደኢህዴን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ፡፡ ፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳረጋገጠው የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በገዛ ፍቃዳቸው…
ትብፃሕ ን ኣንባሳደር ዓንደብርሃን ወልደጂወርግስን ብፆቱን…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታሕታይ አድያቦ ወረዳ ነዋሪዎች የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይን አስመልክቶ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ነዋሪዎቹ፥ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጀርስ ስምምነትና…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን የድንበር አለመግባባት ለመፍታት ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር ተስማማች። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የኢትዮ-ኤርትራ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ስብሰባውን ያካሂዳል። የኢህአዴግ ፅህፈት ቤት የህዝብና የውጭ ግንኙነት ዘርፍ…