Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 13)

የክልሉ ህዝብ በተለይም ወጣቱ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ መጠበቅ አለበት- አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ህዝብ በተለይም ወጣቱ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አሳሰቡ። በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለው የጨፌ ኦሮሚያ…

የኢትዮ-ኤርትራ ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት በሚደረገው ሁሉን አቀፍ ጥረት የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2010 (ኤፍቢሲ) የኢትዮ-ኤርትራ ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት በሚደረገው ሁሉን አቀፍ ጥረት የትግራይ ክልላዊ መንግስት እና የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አረጋገጡ። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ዛሬ…

ሁሉም ክልሎች ቅድሚያ ሰጥተው ሊወያዩበትና ግልፅ ኣቋም ሊይዙበት የሚገባ ጉዳይ, ገብረ ሥላሴ ኣርኣያ ሰኔ 2010 ዓ/ም

ሁሉም ክልሎች ቅድሚያ ሰጥተው ሊወያዩበትና ግልፅ ኣቋም ሊይዙበት የሚገባ ጉዳይ ይህ ኣጭር መጣጥፍ በዚህ ወቅት በኣገራችን ተፈጥሮ ያለው ውጥንቅጡ በወጣው የፖለቲካ ሁኔታ ምክንያት ኣንዳንድ ጎልተው የሚታዪ የህገ መንግስት ጥሰቶችና ኣሳሳቢነታቸው…

የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብርና መጠኑ ያልታወቀ ዶላር ዘርፈዋል የተባሉ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀና ማርያም አካባቢ የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስን በመልበስ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብርና መጠኑ ያልታወቀ ዶላር ዘርፈዋል የተባሉ…

የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ በፈቃዳቸው ስልጣን ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ አዱላ እና የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽም ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ።…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ

አዲስ አባባ፣ ሰኔ፣ 23፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ። ምክር ቤቱ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግምባር (ኦነግ)፣ የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ…