Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 12)

Message of condolence from UTNA

Message of condolence from UTNA…

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አካባቢ ሞተው ተገኙ፡፡

ሐምሌ 17/2010 የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አካባቢ መኪናቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ፡፡ ፖሊስ የአሟሟታቸውን ሁኔታ ለማወቅ ህይወታቸው አልፎ በተገኘበት መኪና ውስጥ…

በኦሮሚያ ክልል የሚፈጠረውን ህገ ወጥ ተግባር ለመከላከል እና ወንጀል ፈጻሚዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 18 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተፈጠረ ያለውን ህገ ወጥ ተግባር ለመከላከል እና ወንጀል ፈጻሚዎች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ…

ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም

Click below for the article ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም Click below for the audio…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ። አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከ20 ዓመታት በኋላ በኤርትራ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ…

ሁለት የብአዴን አመራሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በደብረ ማርቆስ መፈጸሙ ተሰማ

ሁለት የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከፍተኛ አመራሮች ላይ ያነጣጠረ የጥቃት ሙከራ በደብረ ማርቆስ ከተማ መፈጸሙ ተሰማ። የጥቃት ሙከራው የብአዴን መስራችና የቀድሞ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የመንግሥት…