የኦሮሚያ ክልልን በመወከል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የነበሩት የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከአባልነታቸው መነሳታቸው ተጠቆመ። ሰሞኑን ደግሞ ከኦሮሚያ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው መታገዳቸው ተሰምቷል። ከአቶ ለማ በተጨማሪ ሌሎች…
ለተጊቢ ጥያቄዎች ዓፈናና ግድያ ምላሽ ኣይሆንም!! የአቢይ አህመድ አሃዳዊ አምባገነን መንግስት ከኢትዮዽያ ህዝቦች ከተለያየ ኣቅጣጫ እየቀረበበት ያለውን ተቃውሞ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል። ኣሃዳዊ የግለሰብ አምባገነን ስርዓትን ለመትከል በብልፅግና ፓርቲ ስም የተጀመረው…