Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Entries posted by Admin (Page 96)
Stories written by Admin

በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አከባቢዎች ሰላማዊ ሰልፍ ተብለው ከሚጠሩ ህገወጥ ተግባራት ህብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅ የክልሉ መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2010( ኤፍ. ቢ. ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰቡ በክልሉ አንዳንድ አከባቢዎች ሰላማዊ ሰልፍ ተብለው ከሚጠሩት ህገወጥ ተግባራት ራሱን እንዲጠብቅ አሳሰበ ። ሰሞኑን በአንዳንድ የክልሉ ከተሞች…

Birr devaluated by 15 percent

The National Bank of Ethiopia announced today that the birr will be devalued by 15 percent effective October 11, 2017. The policy will translate into 3.45-birr net increase over the…

ቤተ ክህነት ባለድርሻ የሆነችበት ባንክ ሊመሠረት መሆኑ ተሰማ

መመሥረቻ ካፒታሉ 2.2 ቢሊዮን ብር ነው ተብሏል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ቤተ ክህነት) ባለድርሻ የሆነችበትና ተጨማሪ 18 ባለድርሻዎች የተካተቱበት ባንክ ለመመሥረት ቅድመ ሁኔታዎች መጠናቀቃቸው ተሰማ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት ባንኩን…

የሕዝብ ተወካዮች አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ ባልተጠበቀ ሁኔታ የሥራቸውን መልቀቂያ ለኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስገቡ፡፡ አቶ አባዱላ መልቀቂያውን ለኢህአዴግ አስፈጻሚ ኮሚቴ የዛሬ 15 ቀን አካባቢ ያስገቡ…

The Teacher of the Year Went to Ethiopia to Train Educators—and Learned a Lot

Typically, “edutourism” trips, which focus on learning about another country’s education system, center around a few of the usual suspects: Finland, Shanghai, Singapore, etcetera. But Sydney Chaffee, the 2017 National…

US ends Sudan trade embargo, cites progress on rights

Washington (AFP) – The United States announced an end to its 20-year-old trade embargo against Sudan on Friday, citing what it said are improvements in Khartoum’s human rights record. Washington…