Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Entries posted by Admin (Page 67)
Stories written by Admin

ስለ “ሰላማዊ የስልጣን ሽሽግግር” እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች: ኣጭር ቅኝት ገብረ ሥላሴ ኣርኣያ 26 መጋቢት 2010 ዓ/ም

ስለ ሰላማዊ የስልጣን ሽሽግግር እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ኣጭር ቅኝት…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከክልሉ ሕዝብ ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመጀመሪያ የስራ ጉብኝታቸው በሱማሌ ክልል የተሰሩ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኙ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት የክልሉን ሕዝብ በማወያየት ላይ ይገኛሉ…

በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚታወቀው የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ተዘጋ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚታወቀው የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ተዘጋ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በማዕከሉ እየተመረመሩ የነበሩ የመጨረሻዎቹ እስረኞች ሙሉ በሙሉ ወደ ሌላ ማረሚያ…

በትግራይ ያለውን ድህነት በመቅረፉ ረገድ ምሁራን የበኩላቸውን ሊያበረክቱ ይገባል- ዶ/ር ደብረፅዮን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ድህነትን በመቅረፉ ረገድ ምሁራን የበኩላቸውን ሊያበረክቱ እንደሚገባ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለፁ። ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት ዛሬ በመቐለ…

UTNA congratulations massage to Prime minster Abiy Ahmed

abiy ahmed congratulatory message 04.02.2018…

ሰበር ዜና: የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰየመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶክተር አብይ አህመድን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰየመ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባው ከኢህአዴግ በእጩነት የቀረቡለትን ዶክተር አብይ አህመድን…