Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Entries posted by Admin (Page 63)
Stories written by Admin

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ፥ ሀገሪቱ እያካሄደች ያለችው ሪፎርም የተሳካ እንዲሆን የማድረጉ ስራ እንዲሁም…

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት ጋር ድርድር መጀመሩን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን ከሃገር ውጭ ካደረገውና የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ) ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት ጋር ድርድር መጀመሩን የኢፌዴሪ መንግስት ገለጸ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…

የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 04፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነገ እንደሚጀምር የትግራይ ክልል የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ነጋ አሰፋ ገለጹ። በኮንፈረንሱ ከአዲስ አበባ ከተማ…

Ethiopian, University of Mississippi sign MoU to cooperate on aviation training

Addis Ababa, May 11, 2018 (FBC) – Ethiopian Airlines (Ethiopian) and the University of Mississippi signed a Memorandum of Understanding (MoU) to introduce different aviation related training programs into the…

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ43 የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ43 የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1.አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር 2.አቶ…

State Minister Hirut receives UN Monitoring Group on Somalia and Eritrea

Addis Ababa, May 9, 2018 (FBC) – State Minister for Foreign Affairs of Ethiopia Hirut Zemene held talks with the delegation led by Kairat Umarov, Ambassador to the Permanent Mission…