Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Entries posted by Admin (Page 157)
Stories written by Admin

ለግድቡ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ

አዲስ አበባ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። ኢዜአ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ለግድቡ የምናደርገውን ፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊና የገንዘብ ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። ግድቡ የመላው ኢትዮጵያውያን…

በመቀሌ-ወልድያ-ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው የ2 ዋሻዎች ቁፋሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቀሌ-ወልድያ-ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ላይ ቁፋሯቸው እየተከናወኑ ካሉ ስምንት ዋሻዎች ውስጥ እያንዳንዳቸው ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው የሁለት ዋሻዎች ቁፋሮ ተጠናቋል። የኩክኒ የዋሻዎች ናቸው…

ለስኳር ፕሮጀክቶች መዘግየት ተጠያቂ የሆኑ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተጓተቱ የስኳር ልማት ፕሮጀክቶችን መንስኤ የሚጠቁም እና ለፕሮጀክቶቹ መዘግየት ተጠያቂ የሆኑ አካላትን ለመለየት የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ ነው። የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የስድስት ወራት የስራ…

Development Association Of Shire In North America

Qatar, Ethiopia played role in lifting US sanctions on Sudan

A Sudanese official revealed yesterday that intense diplomatic efforts made by Sudan to persuade other countries and international bodies that the US embargo against Khartoum were “unethical” and “illegal” had…

ሊንዳ ቶማስ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ። ሊንዳ ቶማስ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር…