Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማ አራት ወራት እንዲራዘም ወስኗል።