Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ ለአለም አቀፉ የሳተላይት ድርጅት ጥያቄ አቅርባለች


አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ ለአለም አቀፉ የሳተላይት ድርጅት ጥያቄ አቅርባ ምላሽ እየጠበቀች ነው።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲም በኮሙዩኒኬሽን ማምጠቅ ዙሪያ የማማከር አግልሎት ከሚሰጠው ዩ ቴል ሳት ከተባለው የፈረንሳይ ኩባንያ ጋር ስምምነት በ13 ሚሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈራርሟል።

በስምምነቱ መሰረት ዩ ቴል ሳት የቅድመ እና ድህረ ሳተላይት ማምጠቅ ጉዳዮች ላይ የማማከር አገልግሎት ይሰጣል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መሃመድ እድሪስ እንደተናገሩት፥ ኢትዮጵያ ለማምጠቅ ያሰበቺው ሳተላይት ለቴሌኮሙዩኒኬሽን እና ለቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት መጠቀም የሚያስችል ነው፡፡

ይህ ፕሮጀክትም አሁን ላይ ሀገሪቱን ለሳተላይት ኪራይ እያስወጣት ያለውን እስከ 1 ቢሊየን ብርን ያስቀርላታል ነው የተባለው፡፡

ከዚህም ባሻገር ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ቅብብሎሽ እንዲኖር ያስችላልም ነው ያሉት ዳይሬክተሩ፡፡

ሳተላይቱን ለማምጠቅ ከሁለት ዓመት በፊት ሂደቱ የተጀመረ ሲሆን፥ ዛሬ የተፈረመው ውልም ለፕሮጀክቱ እውን መሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሏል፡፡

ይህን ለመተግበር ግን ከዓለም አቀፉ የተሌኮሙዩኒኬሽን ማህበር ፈቀድ ማግኘት ይጠበቅባታል፡፡

ይህም ማለት ሀገሪቱ ለህብረቱ ፍሪኩዌንሲ እና የሳተላይት ማስቀመጫ ቦታ እንዲሰጣት የሚያስችል ጥያቄን ከአንድ ዓመት በፊት አቅርባለች፡፡

ከዚህ ጎን ለጎን የህግ ማዕቀፎች የሚያስፈልጉ ሲሆን፥ ህብረቱም ጥያቄ ያቀረቡለትን ሀገራት ጥያቄ ካላችሁ ብሎ የተወሰነ ጊዜ እየጠበቀ ነው።

ከዚህ አንጻርም ህብረቱ የሚስፈልጉትን ጉዳዮች በማገናዘብ ፈቃድ የሚሰጣት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ፈቃዱን ካገኘች በኋላ ሳተላይቱን ከሚያመጥቅ ድርጅ ጋር በመስማማት ሳተላይቱን የምታመጥቅ ይሆናልም ብለዋል አቶ መሃመድ፡፡

ይህ እውን ከሆነም ሃገሪቱ የምትከፍለውን ኪራይ ከማስቀረት ባሻገር ለሌሎች ሀገራት እና ድርጅቶች የምታከራይ ይሆናል ብለዋል፡፡

በአፍሪካ ግብጽ እና ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ አራት ሃገራት የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት አላቸው።

53 Responses to ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ ለአለም አቀፉ የሳተላይት ድርጅት ጥያቄ አቅርባለች

  1. Pingback: weruybsd.fireblogz.com39575666four-issues-to-do-immediately-about-online-pharmacies

  2. Pingback: swerbus.webgarden.com

  3. Pingback: best canadian mail order pharmacies

  4. Pingback: https://gwertvb.mystrikingly.com/

  5. Pingback: telegra.phIs-It-Safe-To-Lift-COVID-19-Travel-Bans-04-06

  6. Pingback: canadian drug

  7. Pingback: Canadian Pharmacy USA

  8. Pingback: canadian-pharmacies0.yolasite.com

  9. Pingback: https://pharmacy-online.yolasite.com/

  10. Pingback: kevasw.webgarden.com

  11. Pingback: https://62553dced4718.site123.me/

  12. Pingback: online pharmacies

  13. Pingback: best canadian pharmacies online

  14. Pingback: https://online-pharmacies0.yolasite.com/

  15. Pingback: https://6270e49a4db60.site123.me/blog/the-untold-secret-to-mastering-aspirin-in-just-7-days-1

  16. Pingback: deiun.flazio.com

  17. Pingback: online pharmacy

  18. Pingback: https://kerntyas.gonevis.com/the-mafia-guide-to-online-pharmacies/

  19. Pingback: kerbnt.flazio.com

  20. Pingback: nanos.jpjmp?url=cialisonlinei.com

  21. Pingback: canada pharmacies

  22. Pingback: https://womed7.wixsite.com/pharmacy-online/post/new-ideas-into-canada-pharmacies-never-before-revealed

  23. Pingback: https://kerntyast.flazio.com/

  24. Pingback: sekyuna.gonevis.comthree-step-guidelines-for-online-pharmacies

  25. Pingback: trust pharmacy canada

  26. Pingback: https://pharmacy-online.webflow.io/

  27. Pingback: online pharmacy canada

  28. Pingback: canadian pharcharmy online

  29. Pingback: site656670376.fo.team

  30. Pingback: https://site561571227.fo.team/

  31. Pingback: canadian prescriptions online

  32. Pingback: hekluy.ucraft.site

  33. Pingback: kawsear.fwscheckout.com

  34. Pingback: madridbet

  35. Pingback: meritroyalbet

  36. Pingback: hertnsd.nethouse.ru

  37. Pingback: meritroyalbet

  38. Pingback: uertbx.livejournal.com402.html

  39. Pingback: eurocasino

  40. Pingback: canada medication

  41. Pingback: avuiom.sellfy.store

  42. Pingback: canadian drugs

  43. Pingback: canada medication

  44. Pingback: canadian pharmacy world

  45. Pingback: https://kqwsh.wordpress.com/2022/05/16/what-everybody-else-does-when-it-comes-to-online-pharmacies/

  46. Pingback: http://site592154748.fo.team/

  47. Pingback: canadian pharmacies

  48. Pingback: best canadian pharmacies online

  49. Pingback: https://dkyubn.bizwebs.com/

  50. Pingback: asebg.bigcartel.comcanadian-pharmacy

  51. Pingback: medicine-online.estranky.skclankyunderstand-covid-19-and-know-the-tricks-to-avoid-it-from-spreading-----medical-services.html

  52. Pingback: https://kertvbs.webgarden.com/

  53. Pingback: https://disvaiza.mystrikingly.com/