የዘረኝነት ጣጣ ( ከበርሀ ሓጎስ 10/16/2016)
ኣገር ርዋንዳ 1993-94 የታየውን የዘረኝነት ግጭት ትንሽ እዳስሳሎህ።ለብዙዘመን ኣብሮው የኖሩ ጀርመን ከወረራቸው ጀምሮ ቱሲዎቹ ቀላ ያለ ቆዳ ስለኣላቸው በጀርመን ተቀባይነት ነበራቸው።ጀርመንን ተክቶ በልጂግ ገባ።ሁለቱን ህዝቦች በዘር ለይቶ መታወቅያ ሰጣቸው።መታወቅያው ሁቱ ወይ ቱሲ ይላል።90% የሁቱ ዝርያ ቢሆኑም በልጂሞች ሁሉ ስልጣን ለ ቱሲ ብቻ ሰጡዋቸው።ሁቱ ዘሮች ተቆጡ።ብልጂሞች ርዋንዳ ለቀው ወደ ኣገራቸው ሲሄዱ ሁሉ ስልጣን ለሁቱ ዘሮች ሰጥዋቸው ሄዱ።
‘ኢትዮጵያ ትፈርሳለች እንዴት እንደምናፈርሳት እናውቃለን’ ስብሓት ኤፍርየም።ኣሰና መስከረም 2016ዓ/ኢ። ክፍል ሁለት፡የመጀመርያው የዘረኝነት ጣጣ የሚሎው ፡በዓለም ደረጃ ታሪኻዊ ኣመጣጡንና እድገቱ ነበር።ብዙ ገጾችን መሸፈን የሚችል ባጭር ኣስቀመጥኩት።ዛሬ ደግሞ በኣገራጭን ኢትዮጵያ ኢየታየ
ያለውን ነጸብራቅ ለመጻፍ እሞክራሎህ።መጀመርያ ግን በጎረቤት ኣፍሪካዊት ሲ ደግሞ በተራቸው ተቆጡ።የሁለቱ ዘሮች ቁጣ አየቀጠለ ወደ መተላለቅ ኣመራ።ሁቱ ዘሮች ባላባቶች እንደሆኑ ኣወሩ።ሁለቱም ዘሮች ለብዙ ዘመን ኣብረው ተጋብቶው በሰላም ይኖሩ እንደነበሩ ግን የታወቀ ነው። ኣናሳ ዘር የሆኑት ቱሲ በኢሮፓውያን ወራሪዎች(ኮለናሊስት) ድጋፍ የበላይነት ይዘዋል በሚል ኣብላጫ ቁጥር በነበራቸው ሁቱ ዘሮች ተጠምደው ገና ወራሪ የነበርች ኣገር በልጂም ሳትወጣ በ1959 ኢ/ኣ 300 000 ቱሲ ዘሮች ኣገራቸውን ለቀው ወደ ጎረቤት ኣገሮች ፈልሰው ወጡ።ቀድሞውኑ ኣናሳ የነበሩ ቱሲ ዘሮች እንደገና በጣም ኣናሳ እየሆኑ ቀሩ።በ1961 ዓ/ኢ ሁቱ ዘሮች ተጠናክሮ የቆየውን የቱሲ ዘር የሆነውን ንጉስ በማባረር ኣገራቸውን ሪፓብሊክ ብሎው ኣወጁ።ወራሪያ(ኮለናሊስትዋ) በልጂግም ለቅቃ ወጣች።ዘረኝነቱ ቀጠለ።በ1973 ዓ/ኢ ሚዛናዊ (ሞደረት) የነበሩ የሁቱ ዘር የነበሩት መጀር ጀነራል ጁበናሃብያሪማና ስልጣን ጨበጡ።ፓርቲ ኣቛቑሞው ለብዙ ዘመናት ገዙ።በ1990ዓ/ኢ ኣብዛኛዎቹ የቱሲ ዘር የተሳተፉበት የርዋንዳ ኣርበኞች ግንባር ከኡጋንዳ ተነስተው ርዋንዳን ወረሩት።ብ1993 የሃብያሪማና መንግስትንና የርዋንዳ ኣርበኞች ግንባር ታንዛንያ ውስጥ የስልጣን መከፋፈል ተስማሙ። ኣክራሪዎች የሁቱ ዘሮች ግን በስልጣን መከፋፈሉ ስምምነት በመቃወም ተቆጥተው ኣስጸያፊ እርምጃ ወሰዱ።ስልጣን ለሁቱ በሚል ኣቛም ብሎው፡የመንግስት መዋቅሮች ኣፈረሱ።መሰረተ ቢስ ወሬ በማውራት ህዝቡንና ኣገሩን ኣናወጡት።ከቱሲ ዘሮች የተጋቡ እንዲፋቱ ኣዘዙ።በዚህ ምክንያት ትዳር ኣፈረሱ።ወላጆች የሌላቸው ህጻውንቶች በዙ።የሁቱ ዘር ማንኛውም መሳርያ ታጥቀው ቱሲን ለመፍጀት ጎረቤታቸውን የሆኑት የቱሲ ዘር እንዲፈጁ ኣመቻቹ።ኣስቀድሞው ቱሲ የሁቱ ጠላቶች መሆናቸውን ፕሮፓጋንዳ ኣስፋፉ።ሚዛናዊ ኣመለካከት የነበራቸው(ሞደሬት) የሆኑ ሁቱ ጭምር በጠላትነት ተፈረጁ።ቱሲን ያገባም እንደጠላት ተፈረጁ።ሞደሬት ሁቱም የጥቃት ሰለባ ሆኑ።ለዚ ሁሉ መተላለቅ መሳርያ ከግብጽ ታጠቁ።የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የነበሩ ጴጥሮስ-ጴጥሮስ ጋሊ ኣስትጥቅዋቸው።የሚያስገርመው ግን ይህን ሁሉ ወንጀል ከሰሩ በኋላ ጴጥሮስ ጋሊ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ሁኖው መመረጣቸው ነው። ርዋንዳ የደረሰው የርስ-በርስ መተላልቅ በሁለት ወንድማሞችና የኣንድ ኣገር ህዝቦች ሁቱና ቱሲ ተብለው የሚጠሩ ተፈካካሪዎች ዘር ነው።ለብዙ ሺ ዘመን ኣብሮው እንደኖሩ ይነገራል።ጥቂት ሙሁራን (ሊሂቃን) ብዙ መሃይማን በማታለል ያቃጣጠሉት እልቅት ነበር።በ1990-94 ከ500 000-1000000 ቱሲ ዘሮች ተገድለዋል።70% የቱሲ ዘርንና 20% የሁቱ ዘሮች በኣንድ መቶ ቀን እንደ ኣለቁ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት ያሳያል።የቱሲ የኣርበኝነት ግንባር የሚባል ድርጂት ኣቛቑሞው ሃይላቸውን ኣጠናክረው ራሳችውን ተከላክለው መልሰው በማጥቃት ኣብዛኛዎቹ ሁቲ ይሆኑት 200 000 ሰዎች ገድለዋል። በመንግስት ደጋፊ ጀነራሎች የተጠነሰሰ ኢንተርሃርወይ የሚባለው ተራ ህዝብም ወደ ኣጣብቅኝ ጣጣ ገብቶ የእርስ-በርስ (ሲቢል ዎር) መተላለቅ ተካፍለዋል።የርዋንዳ ሲብል ወር በ1990 በሁቱ የሚመራውን መንግስትንና የርዋንዳ ኣርብኞች ግንባር የሚባለው ኣብዛኛ ቱሲ የነበርበት ነው።ኣፕሪል 6 1994 የብሩንዲ መሪ ሲፕሪን ንታርያምራ በኣረፕላን ኪጋሊ ሊያርፍ ሲል ተገደለ።በሚቀጥሎው ቀን ጦር፡ፖሊስና ምልሻ ሁኖው ዋና ዋናዎችን (ኣንጋፋዎች) የቱሲ ዝሮች በመጨፍጨፍ ፈጁ።ሌላ ቀርቶ ሚዛናውያን(ሞደሬት) የነበሩ ሁቱ ዝርያም ኣብረው ተመቱ።ኣፕሪል 7 ሚዛናዊ(ሞደሬት) የሁቱ ተወላጅ የነበሩ ጠቅላይ ምኒስተር ተገደሉ። ሁሉም የፖለቲካ ስልጣን ሊተኩ(ሊይዙ) የሚችሉ ኣለቁ።መንግስት ባዶ (vacuum) ሆነ።9 ኣክራሪዎች የሁቱ ጀነራሎች ስልጣን ተቆጣጠሩት800 000ህዝብ ተፈጁ።ብለስልጣኖቹ በረድዮ ሁሉ የቱሲ ተናጋቀጥሎሪዎች ሁሉ እንዲ ገድሉ ዘራቸውን ኣወጁ።ለቱሲ ተወላጆች የተለየ የዘር መታውቅያ በመስጠት ለይተው ፈጂዋቸው።ቱሲ በሚንቀሳቀሱበት ቦታ ሁሉ እየታደኑ የሁቱ ተወላጅ ጎረቤቱ የሆነውን የቱሲ ተወላጆችን እንዲገድሉ ኣዘዙ ። ጁላይ መጀመርያ ላይ የኣርበኞች ግንባር ኣገሪትዋን ተቖጣጠሩት።ቀጥሎ 2ሚሊዮን የሁቱ ዘሮች (ሁሉም ማለት ይቻላል)ወደ ኮንጎና ሌሎች ጎረቤቶች ፈለሱ።በ2003 ዘረኝነት የሚባል መተዋቅያ ቀርቶ በሰላም በመኖር ይገኛሉ። .[84] The army began arming civilians with weapons such as machetes from 1990, and training the Hutu youth in combat, officially as a programme of “civil defence” to the RPF threat,[85] but these weapons were later used in carrying out the genocide.[86] Rwanda also purchased large numbers of grenades and munitions from late 1990; in one deal, future UN Secretary-General Boutros Boutros-Ghali, in his role as Egyptian foreign minister, facilitated a large sale of arms from Egypt.[87] The Rwandan Armed Forces (FAR) expanded rapidly at this time, growing from less than 10,000 troops to almost 30,000 in one year.[85] The new recruits were often poorly disciplined;[85] a divide grew between the elite Presidential Guard andGendarmerie units, who were well trained and battle ready, and the ordinary rank and file.[88]
የኣገራችን ኢትዮጵያ ሁኔታስ ምን ይመስላል? የኦህዴዱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ…(ኣሰንባ ወብሳይት ተለጥፈዋል) ።ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ነጋሲ ግደይ) ስልጣን በነበሩ ግዜ ትግሬ ሁኖው ነበሩ።ተቃዋሚ ከሆኑ በኋላስ?ክክክክክክ ብዙ የተቖጣ ህዝብ ይታያል።በኣንድ በኩል የህዝብ ብሶት፡የኑሮ ውድነት፡ስራ ኣጥነት፡ድህነት፡ኣድልዎ፡ወገንነት፡ጉቦኝነት ዘረኝነትም ወዘተ ነው።በሌላ በኩል የኣባየ ለእማየ እንደሚባለው ትናንትና ኣማራን የፈጁ ደርጎች ከዳዊት ወለጀወርግስ እስከ ካሳ ከበደ፡እስከ ተኩሉ የሻው የኣማራ ወኪል ሁኖው የመልአከ ተፈራ ካድሬዎች የጎንደር ጠበቃ ሁኖው መጮህ ጀምረዋል።ጂብ የማያዉቁት ኣገር ሂዶ ቆርበት ኣንጡፉልኝ ኣለ እንደሚሉት እናገኘው ኣለን።ሌላ ደግሞ ወያነ ትግሬ ኣለፈለት ብለው ይጨሃሉ።እንዲህ ነው። ወያኔ ለምን ተጠቀሙ ለመጠየቅ ግን ግዜየላቸውም።ኢትዮጵያ በማደግዋ፡ኣባይ በመገደቡ የወያነ ደጋፊዎች ስለኣለፈላቸው በቅናት ተቃጥለዋል ኣዝነዋል።መልሱ ግን እንድህ ነው።ደርጎች ወያኔ የጓሮ ኣይጥ በሚሉበት ግዜ የወያኔ ደጋፊዎች ደግሞ ወያኔን ተከተሉ።ኣመኑ።እንደ ደርጎች ተስፋ ሳይቆርጡ ከወያኔዎች ኣመኑ፡ተባበሩ፡ደገፉ ፡ኣገለገሉ፡ታገሉ ፡ቆሰሉ፡ተሰዉ።ወያኔ ደግሞ እናንተ ደርጎች ያሰባችሁን ሳይሆን በተገላብጦሽ ቅዱስ ዳዊት “የተናቁትን የድንጋይ መኣዝን ሆኑ”እንዳለው ፡ወያኔዎች ኣሸነፉ።ኣገር ተቆጣጠሩ።ኣሁንም በትግል ያሸነፍን በልማት ናሸንፋለን በልማት ኣገር መገንባት ጀመሩ።ኣገር እንገነባለን ብሎው መስራት ጀመሩ።መሬት ታደሉ።በርካሽ ያገኙት መሬት ኣለሙት።ሰሩ፡ኣደጉ፡ሃፍት ኣፈሩ፡ታጁሮች ሆኑ።ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ ከተለያየ ኣገሮች ባለ-ሃፍቶች ወደ ኢትዮጵያ መጉረፍ ጀመሩ።ሃፍት ማፍራት ኣገር ማሳደግ ኣባይ መገንባት ቀጠሉበት።እኔና እናንተ ቆመን ቀረን።የኔንና የናንተን ልዩነታችን ግን እኔ ኣላበድኩም።ማንንም ያልማው ኣገሬ ከለማ ደስተኛ ነኝ።ልጆቼም እንደ የናንተ ልጆች የሌላ ዜግነት ወስደው በሰላም ኢየኖሩ ናቸው።የናንተ ልጆችም እንዲሁ።የማ ልጂ እንዲሞት ነው የምትገፋፉት?ኣራዳዎች! ስለ ሙውታን ደርጎች ትቼ ስለ ኣንዳኣንድ የማከብራቸው ታጋዮች ትንሽ ላንሳ።ዛሬ ማነሳው የኢፒኣርፒ መስራችና
መሪ ስለ ሆነው ታጋይ ኢያሱ ኣለማየሁ ነው።በህብረት ጉባኤ ዋሽንግቶን ስብሰባ ነበረን።ብዙ ጉባኤተኛ ስብሰባ እስከሚጀመር ቁጭ ብለን እንጫወት ነበር።ኣቶ ሶሎሞን የሚባል ሃምበርገር በልቶ የጠገበ ታጁር ኢትዮ-ኣሜሪካዊ ትግሬ ሰላም ኣልልም ብሎ ኣረጋዊ በርሄንና ሁላችን የትግራይ ተወላጆች ትቶ ኣለፍ ብሎ ኢያሱ ኣለማየሁን ሰላም ለማለት እጁ ሲሰድ ኢያሱ በወገኑ ወጊድ (ቢስ) ብሎ እንደ ውሻ ስያጣጥሎው በማየቴ የኢያሱ ኣለማየህ ቆራጥ ታጋይነት ኣድናቂ ነኝ።በቅርብ ግዜ ግን ለየት ያለ ሁኔታዎች ታዝቤ ኣሎህ።ታጋይ ኢይሱ ከነ ብርሃነ መስቀል ረዳ ከሰባቱ የኢትዮጵያ ኣየር በመጥለፍ የታወቁ ተማሪዎች ኣንዱ ነው። የካቲት 11, 2008(የካቲት 19 2016) በኣሰንባ ፓል-ቶክ የተናገረውን ግን ቢያንስ ለኔ ከጠበኩት በታች ሁኖ ኣገኘሁት።እንዲህ ነው። ” 6%የትግራይ ህዝብ እንዴት ይመራሉ?” ወልቃይት ኣማራ ነው ብሎ ከትግራይ ተወላጅ የተቃወመ ሰው የለም።እኛ ወደ ህዝብ ተጠጉ ብለናል።ከወያነ ጋር የመጣው ይቀበላሉ።እነሱ ደግሞ የህዝብ ትግል ኣልተከተሉም።እነሱም መጥፎ ኣቅጣጫው ነው የሚደግፉ።እኛ በፍኖተ ዲሞክራስያ እንመክራለን።ለሃጠኣን የመጣ ለጻድቃን እያል ነው።ኣማራ፡ውራጌ፡ኦሮሞ ጸረ ትግሬ ከሆነ ማንም ሊያግደው የሚችል የለም..።” ኢያሱ ኣለማየሁ። ሌላ የኢህአፓ ኣመራር ኣቶ ፋሲካ በለጠ ቀጠል ኣርጎ ኣዎ! ይልና ”ህዝብ እንደ ህዝብ መፈረጃ ኣይቻልም” ።ሆኖም ከ6% ብሄረ-ሰብ የመጡት የሚመሩት ይመታ! “እንቅስቃሴ ይቀጥል መፍትሄ ኋላ እንነጋገርበት ይሆናል”። ስለዚ ወደ ኢትዮጵያ ስንመለስ የዘረኝነት ጣጣ የመስፋፋት ጣጣ ምልክቶች ምልክቶች በሁሉም በኩል ብልጭ ይላል።በኣንድ በኩል የኢትዮጵያ ህዝብ ለሺ ዘመናት ነጻነቱ ጠብቆ ኣብሮ በመነሩ ተመሳሳይ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ተወራራሲ ታሪክ፡ሃይማኖት፡ባህል ወዘተ ኣለው።ይህ ኣዎንታዊ ጎኑ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ብዙ ዘሮች ስለኣሉበት ውስብስብ ያደርገዋል።የኢትዮጵያ የሩቅ(ቀዋሚ) ጠላቶች (ስትራተጊግ ጠላቶች) በተለያየ መንገድ ኣገራችንን የጥርስ በሺታ ሁኖው ኑረዋል።በተለይ በተፈጥሮ ሃፍታቺን የምትኖሮው ግብጽ ቀንደኛ ጠላት ናት።እንዲሁም የተለያዩ በኢትዮጵያ ስም የሚነሱ ገዥዎች ለግል ስልጣናቸው ብለው ሰፊ ህዝብ እርስ-በርሱ ሲያጨፋጭፉ ኑረዋል።ሲያስፈልጋቸው ከባእድ ጋር በመተባበር። ስያሰኛቸው እየተጋቡ በመተሳሰር የተወሰኑ ገዢዎች ለብዙ ዘመናት ሰፊ ህዝባችን እርስ-በርስ ስያጋጩት ኑረዋል።የገረመኝ ግን የደርጎች ጭሆች ሳይሆን የህብ ወገን ነን ሲሉ የነበሩ የኢህኣፓ መሪዎች ነው።የኢህኣፓ መሪዎች ስለ ወልቃይትም ኣስነስተዋል። ወልቃይት እንደ ሰበብ። ተስፋ የዘረኝነት የቆረጡ የጥፋት ሃይሎች በስመ ኢትዮጵያነት ጭሆት፡ልቅሶ፡ዋይዋይታ፡ኣሉባልታ፡ጫጫታ፡የተለያየ መድያ በመጠቀም የዘረኝነት እብደት የዘረኝነት መርዝ መርጨት ጀምረዋል።የደርግ ነብሰ ገዳዮች የነበሩ በስመ ሃይማኖት ጸረ ሃይማኖት እየሰበኩ ይሰማል።ሌላ ቀርቶ ኣንድ ህዝብ የሆነ የጎንደርና የትግራይ ህዝብ በወልቃይት ኣመክንዮ ሊያፋጁት መኩረዋል።ለመሆኑ ወልቃይት በማ ይተዳደር ነበር። ወልቃይት እንደምክንያት።መሬት ከሰው ኣብሮ ኣልተፈጠርም።በመጽሃፍ ቅዱስም ኣምላክ መጀመርያ ሰማይና መሬት ፈጠረ ይላል።ከዛ በኋላ ኣዳምንና ሄዋንን ፈጠረ።ቀጥሎ የሰው ዘር በመሬት መኖር ጀመረ።ወልቃይትም እንደ ሌሎች መሬቶች ባዶ ነበር።ሰው ደግሞ ሰፈረበት።መጀመርያ ማን ሰፈረበት ሌላ ጉዳይ ነው።ያለፈዉን 3-4 መቶ ዓመታት ግን ሁሉ ግዜ ትግርኛ ተናጋሪዎች ይኖሩበት እንደነበር ታሪክ ያረጋግጣል። ወልቃይት በጎንደር(በጌምድርና) በትግራይ ኣዋሳኝ በመሆኑ ሁለቱ ክልሎች(ክፍለ-ሃገሮች)የኢትዮጵይ እንብርት ብቻ ሳይሆን መናገሻዎችም ነበሩ።ወልቃይትም የሁለቱ ኣዋሳኝ በመሆኑ በሁለቱ ወገኖች ዝተዳደር ነበር።ኣብዛኛው ግዜ ግን ከትግራይ መነሩን ታሪክ ያመለክታል።ከ1719 እስከ 1729 ኢ/ኣ በደጃዝማች ገብረክርስቶስ-ቀጥሎምከ1929-1753 ደጃዝማች ርእሰ-ሃይማኖት እንዲሁም ደጃዝማች ማሙ ይገዛ ነበር።ቀጥሎም በዘመን ሱሑል ሚካኤል ከ1753 እስከ 1772 ተገዝተዋል።ከሚካኤል ሱሑል በኋላ በልጃቸው በደጃዝማች ወለገብሬል ተገዝተዋል።ከራስ ሱሑል ሚካኤል በኋላ ኢትዮጵያ ተዳክማ በመሳፍንት ተከፋፍላ ነበር።የኣከባቢው ገዥዎች እርስ-በእርስ ስዋጉ ነበር።1800-1840 የኣማራ የትግራይ የኣገው ገዥዎች (ራሶች) ራስ ወልደስላሴ፡ራስ ጉግሳ ዓሊ፡ራስ ስመጋድስ ደጃጽ ውቤ ሃይለማርያም ወዘተ ሲዋጉ ነበር። በንጉስ ኢያሱ ዘመንም ማለት በ1682እስከ1706 ወልቃይት በደጃዝማች ናይዝጊ የሓ(ዓድዋ) ተወላጂ ይገዛ ነበር።እስከ ባንቦምላሽ ይላል የታሪክ ጸሃፊው(ኣንተኒኦ) ቀጥሎ በደጃች ውቤ ዘመን የወልቃይት መሪ የነበሩ ደጃዝማች ታደለ ሃይሉ የዓድዋ ተወላጅ ነበሩ።የደጃች ውቤ ዘመን ከ1830 እስከ 1855 ነው።በኣጸይ ቴዎድረስም ኣከባቢው በራስ ባሪኡ ፓውሎስ ይገዛ ነበር።(ከመረብ ወዲያ ወይ መረብ ምላሽ ገጽ 27.ገጽ76.ገጽ165) በኣጼ ሚንሊክ ዘመን መጀመርያ በደጃዝማች ወርቅነህ ቀጥሎም በልጃቸው በደጃች መኮነን ወቅነህ (ደጃዝማች ኣያሌው በጌምድርና ሰሜን ይገዙ ነበር)።በኢጣልያን ወረራ ግዜ መጀመርያ በደጃዝማች ጎላ ቀጥሎም በደጃዝማች ታየ ሲገዛ ነበረ።በኣጼ ሃይለስላሴም በደጃዝማች ኣዳነ መኮነን እስከ ደርግ ግዜ ተዝተዋል። በኣጸይ ምንሊክ ግን ወልቃይት ይቅር ትግራይም በራስ መኮነን መገዛት ተጀምሮ ነበር።በኣጸይ ሃይለስላሴም ወልቃይት ወደ በጌምድር ተመድቦ መኖሩን ሁላችን ናውቀዋለን።የኣሁኑ ስርዓት ደግሞ በቛንቛ መድቦ እየገዛው ነው።ወልቃይት ብቻ ሳይሆን በራያም ኣከባቢም የኣጼ ሃይለ ስላሴ ስርዓት ከትግራይ መሬት ቆርሰው ወደ ወሎ መድበዋል።ሁሉም በገዥዎች የተወሰነ እንጂ በህዝብ ውሳነ ኣይደለም። የወልቃይት የቦታ ስምስ?ማይ፡ዳጉሻ፡ኣርቃይ፡ኩሊት፡ሑመር ኣማርኛ ነው ወይስ ትግርኛ?ፍርዱ ለኣንባብያን።ወይስ ወያኔ ወደ ኋላ ተመልሰው ያወጡት ስም ነው?(Back in time) የወልቃይት የቦታና የወንዝ ስሞች ለብዙ ዘመን የቆየ መሆኑን ሁሉ ያውቀዋል።ወይስ በውያነ የወጡ ስሞች ናቸው ።ነዋሪዎቹ ኣማራ ከሆኑ እንዴት ሁሉ የቦታው ስም የትግርኛ ስሞች ኣወጡለት? እንዴትስ ኣወቁት?በእውነት ክርክሩ የህጻን ጨወታ ነው።ነገሩ ኣቶ ካሳ ደበስ ተናገሩት እንደሚባለው ነው። በደርግ ዘመን ነው።ካድሬዎች እነ ተኩሉ የሻው የመሳሰሉ ህዝብ ሰብስቦው በጸሃይ እያቃጠሉ ማርክስ ኢንዲህ ኣለ ማኦ እንዲህ ኣለ ኢያሉ ህዝቡን ኣሳላቹት።ኣቶ ካሳ ደበስ ተናደው እጃቸው ኣውጥተው ኣረ ይብቃን! የምታስተሙርን ሁሉ ገብቶናል ብለው ተናገሩ ይባላል።ካድሬው ተናዶ ተነሱ! ዓላማችን ምንድር ነው?ይላቸዋል።ኣቶ ካሳ ተነስተው ዓላማችሁማ እልክ ብለው መለሱ ይባላል።እናማ ወልቃይት ትግራይ ናት ኣማራ ናት ማለት ኣቶ ካሳ እንዳሉት እልክ ነው።ሰበብ ፍለጋ ነው። እልክ ነው እንጂ ማይ ግባ፡ማይ ጨው፡ማይ ጥምቀት፡ማይ ሑመር፡ማይ ጸብሪ፡በለሳ ፡ቆቛሕ፡ዓዲ ፍልሖ፡መጉእ፡ዓዲ ረመጽ፡ኩሊታ፡መጉእ ወዘተ የመሳሰለ ስሞች ትግርኛ መሆኑ ጤና ላለው ኣንባቢ ግልጽ ነው። በጌምድርና ትግራይ ጉታ ገጠም ኣንድ ህዝብ ኣንድ ኣገር ነው።ሰፊ ህዝብ ኣንድ ሲሆን ገዥዎቻችን ግን ለስልጣን ብሎው ሲያፋጁት ኑረዋል።ኣሁንም እንዲሁ። ከ1888 እስከ 1894 በኢጣልያዊ ተወላጅ የተደረገው የቛንቛ ጥናት እንዲህ ይገልጸዋል።ላስታ ትግርኛና ኣገውኛ፡ወሎ ኦሮምኛ፡ጎጃም ኣማርኛና ኣገውኛ፡ሸዋ ኣማርኛና ኣኦሮምኛ፡ትግራይ በኣብላጫው ትግርኛ፡ጎንደር ኣማርኛና ትግርኛ ይላል።(ሰረዝ የኔ)(መረብምላሽ ገጽ 115 ) በዛን ዘመን ከኣማርኛ ተናጋሪዎች የኦሮምኛና የትግርኛ ተናጋሪዎች ህዝብ ይበልጡ እንደነበሩ ጽፈዋል።በትግርኛ ከተተረጎመ ልጥቀስ “ቁጽሪ ናይቶም ከም ኦሮምኛን ትግራይን ዝበሃሉ ቛንቛታት ዝዛረቡ ህዝቢ ካብቶም ኣምሓርኛ ዘዘውትሩ ይዛይድ”ሰረዝ የኔ (ብነጀው መረብ ገጽ 21) ኢትዮጵያኖች ምን ይፈልጋል?ሁሉ ህዝብ ኣንድ ኣይነት ፍላጎት ኣለው ማለት ኣይቻልም።ሆኖም ኣብዛኛው ህዝብ የሚፈልገው በሰላም ሰርቶ መኖር ነው።ገዥዎች ግን ከየትም ይምጡ ራሳቸው ካልገዙ ስለህዝብንና ስለሃገር ደንታ የላቸውም።ለዚህ ነው የትናንትና ገዥዎች የጎንደር ህዝብ ሲፈጁ ኑሮው ዛሬ የጎንደር ኣፈቀላጤ ሁኖው ተመልሰው ከወገኑ ከትግራይ ህዝብ ኣጋጭተው የርስበርስ ዘር ለማጥፋት በመሯሯጥ የሚገኙ።ኣደገኛ ምልክቶችም ይታያል። ሌላ ቀርቶ ቄሶች ነን ባዮች የሰይጣናዊ ስራ ሲሰሩ፡ተጋደሉ፡ተጣሉ ኢያሉ ሲሰብኩ ይታያሉ። ትናንትና 1500 ጎንደሬዎች በኣንድ ጉድጓድ በቀበረ መልኣከ ተፈራ ለትምህርት (እስኮላርሺፕ) ተልኮው የወጡ ቄሶች ነን ባዮች ከተናገሩት ትንሽ ልጥቀስ። መጽሃፍ-ቅዱስ ኣንድ ፍትህን ከመታህ ሁለተኛው ፍትህን ስጥ ይላል።የደርግ ቄስ ደግሞ ተጋደሉ ማለት ጀምረዋል።”ወያነ ከገጽ ምድር ይጥፋ” ቀጥሎ “ኣብዛኛው እርዳታ ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው ከካናዳ ስለ ሆነ ካናዳ ለኢትዮጵያ እርዳታ እንዳትልክ ኣጥብቀን እንቃወም” “የትግሬ ጎሳ ከጎንደር የሄደ ወዶ ነው ተገፍቶ ኣይደለም”ወዘተ ወዘተ። “ወንዶች ሁኑ ማፈግፈግ ኣስፈላጊ ኣይደለም” እያሉ የሰበኩት እነ ቄስ ምሳሌና ምሳሌዎች። ህዝብ በህዝብ ላይ በማነሳሳት በጥንቃቄ፡በቀጥታም በተዘዋርም፡ስርዓቱ ሳይሆን በህዝብ ላይ በማነጣጠር የሚደረገውን ኣደገኛ እንቅስቃሴ ሲደረግ ቆይተዋል።ጸረ ህዝብ ዓላማቸውን ለመፈጸም በግልጽና በድብቅ በውስጥም በውጭን ሲዳራጁ ከርመዋል።የራሳቸውን ኣላማና ጥቅም ለማግኘት ህዝብን ማጋጨት፡ሁኔታ እየተጠቀሙ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስበርስ ማተራመስ ቀጥለዋል።ይህ የሚያደርጉ ሁሉም ወንጀለኞች ነበሩ ማለት ኣይደለም።ከሁሉ ህብረተሰብ የመጡ ናቸው።ስልጣን ፈላጊዎች፡ ከስርዓቱ ተጣልተው የወጡ፡ጸረ-ደርግ የነበሩ፡ደርግ የነበሩ፡ኢፒኣርፒ የነበሩ ተሓሕት የነበሩ፡ኢዲዩ የነበሩ፡ሽፍቶች የነበሩ፡የንጉሱ ስርዓት የነበሩ፡ኦነግ የነበሩ፡ሁሉም ናቸው።እርስበርሳቸውም ኣይተዋወቁም ኣይተማመኑም፡ኣይዋደዱም፡የጋራ ጠላት ኣላቸው፡የጋራ ዓላማ ግን የላቸውም።’ቦጅቦጅ’ ናቸው ማለት ነው።ቦጅቦጅ በትጥቅ ትግል ሻዕብያና ጀብሃ ይበሉት የነበረ ከገብስ፡ማሽላ፡በቀሎ፡ስጋ፡ጎመን፡ቅጠላቅጠል ሁሉ የተገኘውን በኣንድ ኣድርገው ቀቅሎው ስበሉት የነበረ ጎንፎ ነው። በመጨረሻ የሞተ የሻዕብያ ስርዓት ኣገራችን ኢትዮጵያ ለማፍረስ የማይፈነቅሎው ድንጋይ የለም።እንደ ታረደች የፋሲካ ደሮ ትንፋስዋ ስታልፍ ኣከባቢውን ደም ትረጫለች።ሻዕቢያም እንዲሁ እያደረገች ናት።ሻዕቢያ ከስትራተጂ የኢትዮጵያ ጠላቶች ኣረቦች በመተባበር የምታደርገውን ቖሪጸ ተስፋ መራርጥ በቀላሉ መታለፍ የሌለበት ነው።ግብጽም በርዋንዳ የፈጸመችውን ወንጀል በኢትዮጵያ ለመድገም በራራጥ ላይ ናት።ከሁሉ የሚያስገርመው ግን በርዋንዳ የርስበርስ ማጋጨት ዋና ተዋንያን የነበረ ጴጥሮስ-ጴጥሮስ ጋሊ ከርዋንዳ እልቂት በኋላ ከግብጽ የውጭ ጉዳይ ምኒስተርነት ወደ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ሁኖ መመረጡ ነው።በዛን ዘመን የኣሜሪካ ፕረዚደንት የነበሩ ክሊንተን ኣላወቁም ማለት ነው?ሌሎች ሃያላን መንግስታትስ?መልሱ ለታሪክ ትተን የሞተ ሻዕብያ ኣገራችንና ህዝባችን እንዳያተራምስ መከላከል የኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን ብቻ መፍትሄ ይጠበቃል። በሞሸዳያን ልጨርስ።የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስተር የነበሩ ሞሸዳያን የጦር መሪ በነበሩበት ግዜ ነው።ጦራቸው እየመሩ ከኣረቦች ሲዋጉ ዋሉ ይባላል።ከጠላት ወገን ብዙ ሬሳ ስለ ነበር እየተመለከቱ ኢያሉ ኣንድ ተመትቶ ወድቆ የነበረ ገና ሂወቱ ሳታልፍ ተኩሶ ሞሸዳያንን ኣናቸው ኣጠፋው።ሞሻዳያንም ሽጉጣቸው ኣውጥተው ጨረሱት።ማታው በጋዜጠኛው እንዴት ተመቱ ተብለው ሲጠየቁ “ሙት ገድሎኝ ነበር”ኣሉ ይባላል እና ሻዕብያው ሙት እንዳይገድለን።