Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

ግብፃዊያን በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ የሚያደርጉት ጣልቃገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ሱዳን ገለጸች

ጥቅምት 12፣ 2009
ግብፃዊያን በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ የሚያደርጉት ጣልቃገብነት በሱዳን በኩል ተቀባይነት እንደሌለው የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሁሳቡ ሙሀመድ ገለፁ፡፡ምክትል ፕሬዝዳንቱ ጣልቃገብነቱን በጋራ መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይም ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር መወያየታቸውን ገልፀዋል፡፡
sudan-against-egypt