የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ ምርምር እያካሄደ ነው
በዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችና የምርምር ዳሬክተሮች ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ በተከዜ ግድብ ላይ 5 የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ገልጿል።
መቐለ —
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ የሚረዳ የባህር ላይ እርሻ ለማካሄድ የሚያስችል ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
በዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችና የምርምር ዳሬክተሮች ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ በተከዜ ግድብ ላይ 5 የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ገልጿል።
click here to listen the interview source: VOA