ኢትዮጵያ የኣለም ንግድ ድርጅት (World Trade Organization – WTO) ኣባል ለመሆን ድርድር እያካሄደች እና እየተጋች እንደሆነ በመንግስት በኩል በተለያየ ኣጋጣሚ ይገለፃል። ከኣባልነት የምትጠብቀው ድግም ከኣለም ገበያ ጋር ራሷን በማስተሳሰር የኢኮንሚ ጥቅም ለማግኘት እንደሆነ ይገለፃል። ኣንድ ኣገር የኣለም ንግድ ድርጅት ኣባል ለመሆን ደግሞ ሟሟላት የሚጠበቅበት ብዙ እና የተወሳሰቡ ሰንሰለታማ ቅድመ ሁኔታዎች የንግድ ድርጅቱ ኣስቀምጠዋል። ዋናዎቹን ቅድመ ሁኔታዎች ለመጥቀስ ያክል፡read moreEthiopia-to-WTO
One Response to ኢትዮጵያ የኣለም ንግድ ድርጅት ኣባል ብትሆን የሚኖሩት ተገቢ ስጋቶች: ገብረ ሥላሴ ኣርኣያ (መጋቢት 2008)