Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » News (Page 213)

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎችን የወልቃይት ጠገዴን የማንነት እና የወሰን ጉዳይን በተመለከተ አወያዩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት…

መግለፂ ኮሚቴ መተሓባበሪ ሃንደበታዊ ተፈናቐልቲ ተጋሩ ነሓሰ 28/2008 ዓ.ም

ንልዕሊ 40 ዓመት ኣብ ጎንደርን ከባቢኣን መነባብርኦም ዝገበሩን ዝተዋለዱን ተጋሩ ካብ ቤቶምን ንብረቶምን ብሃንደበታዊ ጉዑዙይ ስብከት ኢህአፓን ፀረ ሰላም ሓይልታትን ብዝተኻየደ ናይ ዘርኢ ምጥፋእ ፕሮፖጋንዳ ብዝተወለዐ ረብሻ ኣብ ልዕሊ ተጋሩ…

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ መንግስት ከህዝቡ ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 27 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ መንግስት የማረጋጋት ስራውን አጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ…

መግለፂ ር/ም/ብ/ክ/መ/ ትግራይን ኣቦ ወንበር ህወሓትን ኣይተ ኣባይ ወልዱ ኣብ እዋናዊ ጉዳይ

የበደሌ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዞን የመሆን ጥያቄ ምላሽ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበደሌ ከተማ እና አካባቢዋ ያሉ ወረዳዎች ዞን ለመሆን ላቀረቡት ጥያቄ የኦሮሚያ ክልል መንስት ምላሽ ሰጠ። በዚህም ህብረተሰቡ በቀረበው ጥያቄ መሰረት አካባቢው የቡኖ በደሌ ዞን…

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ ጥናት ከሚያካሂዱት ኩባንያዎች ጋር ሊፈራረሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ቴክኒካዊ ጥናት ከሚያካሂዱት ሁለቱ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ጋር በቅርቡ ስምምነት እንደሚያደርጉ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ። ስምምነቱ በሱዳን ዋና…