Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » News (Page 210)

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡

የኢሕአዴግ መሥራች አባል የሆኑት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡ በዚህ ሳምንት ግምገማውን የሚጀምረው የሕወሓት ማዕከላዊ…

በሀገሪቱ ፈጣን የኢኮኖሚ መዋቅር ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

የኢኮኖሚ ዕድገቱ እስከአሁን ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ማለፉም ተገልጿል፡፡ በጉዳዩ ላይ አለም አቀፉ የዕድገት ማዕከል ከኢትዮጵያ የልማት ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የስራ እድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች፣ የማሕበራዊ ለውጥ አንቀሳቃሾች…

የ11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ በተያዘው አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ክልሎች እየተካሄዱ ያሉ የ11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ በተያዘው አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የአስራ አንዱ ዩኒቨርስቲዎች ግንባታ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ዋና ስራ…

Ethiopian Flag Raised in Boston as Mayor Proclaims “Ethiopia Week”

Mayor Martin J. Walsh has proclaimed September 11-17, 2016 as “Ethiopia Week” in the City of Boston. He has issued a proclamation and the Ethiopian flag flies at half-mast with…

ሓዱሽ ዓመት ብሓዱሽ መንፈስን ተበግሶን

ሓዱሽ ዓመት ብሓዱሽ መንፈስን ተበግሶን ቢሮ ርክብ ህዝብን መንግስትን ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይ ንመላእ ብሄር ብሄረሰባትን ህዝብታትን ኢትዮጰያ እንኳዕ አብፀሓኩም አብፀሓና እንትብል ሃገርናን ክልልናን ብመስመር ትሃድሶ ዝነፀሩ ፖሊሲታትን ስትራቴጅታትን ሒዛ…

ኢትዮጵያ በ2008 የገጠሟትን ፈተናዎች እንዴት ተሻገረቻቸው?

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2008 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ የተለያዩ ሁነቶችን አስተናግዷል። አመቱ እንደ ሀገር ስኬት የተመዘገበበት ፈተና ያጋጠመበትም ነበር። ድርቅ የብሪታንያው ጋዜጣ ዘጋርዲያን በብሪታንያው ቢቢሲ ላይ ተሳለቀ፤ ኢትዮጵያ…