Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 154)

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በባህር ዳር ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ በባህር ዳር ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ትናንት ቀትር ላይ የጀመረው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተወያየ ሲሆን፥ በተለይም ባለፉት…

የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ህገመንግስታዊ ስርአቱን በማክበር ልዩነቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ህገመንግስታዊ ስርአቱን በማክበር ልዩነቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማማ። የግንባሩ የጦር ክንፍ ዋና አዘዥ ቶት ፓልቾይ ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በማክበር ልዩነታቸውን…

በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ የወቅታዊውን የኢትዮጵያ ሁኔታ አስመልክቶ በመንግሥት በኩል ስላለው አተያይ ይናገራሉ

Click here to Listen the interview…

President Abay Woldu On Current Events

Press Conference on current events from Tigray Sep 4, 2016

Sep 4, 2016 መግለፀፂ ኮሚቴ መተሓባበሪ ሃንደበታዊ ተፈናቐልቲ ተጋሩ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎችን የወልቃይት ጠገዴን የማንነት እና የወሰን ጉዳይን በተመለከተ አወያዩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት…