Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 148)

በኤምባሲዎች ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በህግ እንዲጠየቁ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ አገራት ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ጉዳት ባደረሱ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ሃለፊ አቶ…

ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ለከፍተኛ ወታደራዊ መኰንኖች የማእረግ እድገት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ለተለያዩ ከፍተኛ ወታደራዊ መኰንኖች የማእረግ እድገት ሰጡ። የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በአገሪቱ ህገ መንግስት መሰረት በፕሬዚዳንቱ…

የጅግጅጋና አከባቢዋ ነዋሪዎች ለህገ መንግሥቱና ለፌዴራል ሥርዓቱ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ለመጣል የሚደረጉ ማናቸውንም እንቅስቃሴዎች ከማውገዝ አልፈው በጽናት እንደሚታገሉ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማና የፋፈን ዞን ነዋሪዎች አስታወቁ። ከጅግጅጋ ከተማና ከፋፈን…

በዓል መስቀል ኣብ ከተማ ዓድግራት ኢንቨስትመንት ክዓቢ ዝፃወቶ ግዘ ዝዓዘዘ’ዩ

መቐለ መስከረም 17/2009(ድወት) ምኽባር በዓል መስቀል ምስሊ እታ ከተማ ብምህናፅ ኢንቨስትመንት ንምስሓብ ይፃወቶ ዘሎ ግደ ዝዓዘዘ ከምዝኾነ ከንቲባ ከተማ ዓዲግራት ኣይተ ተስፋልደት ደስታ ገሊፆም፡፡ ብብርኪ ክልል ኣብ ከተማ ዓዲግራት በዓል…

ፖሊስ የደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በተለያዩ…

Press release from Afar regional state

afar…