Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 139)

በሰበታ ህዝባዊ የሰላም ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ ህዝባዊ የሰላም ጉባዔ ዛሬ ተካሂዷል። በጉባዔው ላይ ላይ የተገኙት የከተማዋ ነዋሪዎች ተከስቶ የነበረው ሁከት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴአቸው ላይ ተፅእኖ ፈጥሮባቸው እንዳለፈ ተናግረዋል።…

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማምረቻ ዘርፉ እንዲሰማሩ ለማገዝ የ7 ቢሊየን ብር ብድር መዘጋጀቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማምረቻ ዘርፉ እንዲሰማሩ ለማገዝ የሚያስችል የ7 ቢሊየን ብር ብድር መዘጋጀቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴርሩ እንደገለጸው፥ ብድሩ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ለማምረቻ…

የእስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በነጻ የስልክ ቁጥር 816፣987 ጥቆማ መስጠት የሚቻል መሆኑን አስታወቀ

ግሎባል ግሪን ግረውዝ ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ድጋፍ አደርጋለሁ አለ

ጥቅምት 07፣ 2009 የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ለማስቀጠል ድጋፍ እንደሚደረግ የግሎባል ግሪን ግረውዝ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፍራንክ ሪጅስበርማን ገለፁ። ኢንስቲትዩቱ ባለፉት ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያ ሙያዊ እገዛና የአቅም ግንባታ ድጋፍ ሲያደርግ…

የህዳሴ ግድብ በተቀመጠለት ዲዛይንና የጊዜ ሰሌዳ ግንባታው ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞች ላባቸው እየተንጠባጠበ የዕለት ስራቸውን ያከናውናሉ። ትልልቅ ተሽከርካሪዎች ኮንከሪት፣ ብረታ ብረትና አሸዋ ጭነው ያለ ዕረፍት ይመላለሳሉ። ግንባታው በሚካሄድበት ጉባ…

በሰበታ ከተማ ተከስቶ በነበረው ሁከት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ፋብሪካዎች ወደ ስራ ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ ተከስቶ በነበረው ሁከት ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባቸው ሶስት ፋብሪካዎች ውጪ ሌሎቹ አስፈላጊው ጥበቃ ተደርጎላቸው ወደ ስራ መመለሳቸውን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማዋ አስተዳደር ዛሬ…