Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 59)

“የሚዘንብ ዝናብ ላይ ተመርኩዘን መኖር የለብንም” ረዳት ፕሮፌሰር ሳራ ተወልደ ብርሃን

ዋሽንግተን ዲሲ — በተደጋጋሚ በኢትዮጵያ የሚከሰተውን የውሃ እጥረት በተያያዥነትም ረሃብና ድርቅ እንዴት ለመቋቋም እንደሚቻል የተለያዩ የውሃ አጠቃቀም ዘዴዎች ሲተገበሩ ቆይተዋል። የውሃ እጥረት ችግርን በኢትዮጵያ ለመቅረፍ ከዝናብ የምናገኘውን ውሃ በበቂ ሁኔታ…

ኢትዮጵያ የኣለም ንግድ ድርጅት ኣባል ብትሆን የሚኖሩት ተገቢ ስጋቶች: ገብረ ሥላሴ ኣርኣያ (መጋቢት 2008)

ኢትዮጵያ የኣለም ንግድ ድርጅት (World Trade Organization – WTO) ኣባል ለመሆን ድርድር እያካሄደች እና እየተጋች እንደሆነ በመንግስት በኩል በተለያየ ኣጋጣሚ ይገለፃል። ከኣባልነት የምትጠብቀው ድግም ከኣለም ገበያ ጋር ራሷን በማስተሳሰር የኢኮንሚ…

ኢትዮጵያና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ አይነኬ፣ ተካካሽ እና የጋራ አጀንዳዎች, ዳደ ደስታ

ኢትዮጵያና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ አይነኬ፣ ተካካሽ እና የጋራ አጀንዳዎች ዳደ ደስታ [email protected] ከኤርማይን ሚድያ 1) የድንጋይ ቅርስ – የውሃ ቅርስ የኢትዮጵያውያን ደማቅ ታሪክና ስልጣኔ ከወረቀትና ብራና በፊት ድንጋዮች ላይ…

ብዛዕባ ምስ ቀ/ሚ ሃይለማሪያም ዝተኻየደ ዘተ ምሁራን እንታይ ይብሉ?

1ይ ኽፋል 2ይ ኽፋል…

የዙና ትሬዲንግ 5 ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

መጋቢት 13 ፣2008 የዙና ትሬዲንግ 5 ሠራተኞችን የአዲስ አበባ ፖለሲ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር አዋለ። በቁጥጥር ስር ከዋሉ 5ቱ ሠራተኞች መካከል አንዱ የድርጅቱ ማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ መሆኑን ነው ኮሚሽኑ ለኢቢሲ የገለፀው፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ