Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 54)

የግንቦት 20 የድል ቀንን በማስመልከት ከትግራይ ተወላጆች ማሕበር በስሜን አሜሪካ የተሰጠ የድጋፍ መልዕክት

UTNA Ginbot 20 Solidarity Message 05 28 2016…

ህዝባዊነታችንን ጠብቀን የአገራችንን የህዳሴ ጉዞ እናፋጥን!

EPRDF’s Blog ህዝባዊነታችንን ጠብቀን የአገራችንን የህዳሴ ጉዞ እናፋጥን!…

ግንቦት 20 ሀገሪቱን ወደ ነበረችበት ከፍታ ለመመለስ የሚያስችል አቅጣጫ የተያዘበት ታሪካዊ ቀን ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ህዝቦችን ከአስጨናቂው ጭቆና ከማላቀቁም ባለፈ ሀገሪቱን ወደ ነበረችበት ከፍታ ለመመለስ የሚያስችል ትክክለኛ አቅጣጫ የተያዘበት ታሪካዊ ቀን ነው አሉ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና የኢፌዴሪ…

ያለፉት 25 ዓመታት የኢትዮጵያን መፃኢ ተስፋ አለምልመዋል – ዶ/ር ደብረፅዮን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብዙ ችግሮች የተፈተነው ያለፉት 25 ዓመታት ኢኮኖሚያዊ እድገት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ገፅታ የቀየረ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና…

ኢትዮጵያ በእኩልነትና በፍላጎት ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ እንድነትን የሚያረጋግጥ ስርዓት ዘርግታለች- አቶ አባይ ፀሃዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላም እና መረጋጋት፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የተሻላ የዴሞክራሲ ሰርዓት ግንባታ፣ የኢትዮጵያ ስም ሲነሳ አብረው የሚነሱ መገለጫዎቿ ሆነዋል። ይህንን የሰማነው ባለፉት 25 አመታት በተሰሩ ስራዎች…

ወጣቶች ለዘላቂ ልማት የተጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው- አቶ በከር ሻሌ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍንና ቀጣይነት ያለው ዘላቂ ልማት በሀገሪቱ እንዲረጋገጥ ወጣቶች ባለፉት ዓመታት የተጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኦሮሞ ህዝብ ዴክራሲያዊ ድርጅት (የኦህዴድ )…