Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 47)

የከተማ አስተዳደሩ በእሳት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸውን ነዋሪዎች ስራ ለማስጀመር እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ባለፈው ሀሙስ ምሽት በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸውን ነዋሪዎች መልሶ ስራ ለማስጀመር እየሰራ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ …

የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ላይ ያነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ አቀረቡ; ‹‹ረቂቁ እንደ ኢንፍሉዌንዛ ጊዜ እየጠበቀ የሚወጣ ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ

የአሜሪካ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በያዝነው ሳምንት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የቀረበለትን ረቂቅ ውሳኔ መንግሥት አጣጣለው፡፡ በአፍሪካ ጉዳዮች ንዑስ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ክሪስ ስሚዝ የቀረበውና “HR 2016” የተባለው ረቂቅ፣…

የዘረኝነት ጣጣ : ከበርሀ ሃጎስ( SEGUD 50) 09/16/2016

የዘረኝነት ጣጣ 09/16/2016 ከበርሀ ሃጎስ( SEGUD 50)…

ኢትዮጵያዊው አበበ አዕምሮስላሴ በአይ ኤም ኤፍ የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

href=”https://alphanegari.com/wp-content/uploads/2016/09/at-abebe-IMF.jpg”> አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ አበበ አዕምሮስላሴ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ገለፀ። የዓለም አቀፉን የገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) ማኔጂንግ…

“ሰላም ይቅርና ሰው ልጅ ወፍም ትወዳታለች’’

“ሰላም ይቅርና ሰው ልጅ ወፍም ትወዳታለች’’ በያሬድ ኣለምሰገድ 06/01/2009 ዓ/ም መንግስት መሆን የማይፈልግ እጁን ያውጣ? መንግስት ማለት ህዝብነው ፤መንግስት የህዝብ ቅጥረኛ ነው፤መንግስት በህዝብ ድምፅ ውክልና የተሰጠው የሰዎች ስብስብ ነው…ብሎ ማሰብ…

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡

የኢሕአዴግ መሥራች አባል የሆኑት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡ በዚህ ሳምንት ግምገማውን የሚጀምረው የሕወሓት ማዕከላዊ…