Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 43)

የዶናልድ ትራምፕ ልጅ ኢቫንካ ትራምፕ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጫማዎችን መረከብ ትጀምራለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከሂላሪ ክሊንተን ጋር የሚፎካከሩት ዶናልድ ትራምፕ ሴት ልጅ ኢቫንካ ትራምፕ ከቻይና ኩባንያዎች ጫማዎችን ትረከባለች። በቅርቡ ግን ከቻይና ሳይሆን ከኢትዮጵያ ጫማዎችን…

በሰሞኑ ሁከት ከቡራዩ አካባቢ ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት ለተፈናቀሉ ከ100 ለሚበልጡ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ አካባቢ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የሁከት ሃይሎች ባለፉት አራት ቀናት ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አድርሰዋል። እነዚህ ሃይሎች መኖሪያቸውን በስፍራው…

ሰበር ዜና:- ኃይሉ ሻወል አረፉ

ከቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲና ከመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ መሥራቾችና መሪዎች አንዱ የነበሩት አቶ ኃይሉ ሻወል አረፉ፡፡ ከቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲና ከመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ መሥራቾችና መሪዎች አንዱ የነበሩት…

በሰበታ ሁከት ፈጣሪዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ40 ሺህ በላይ ሰራተኛን የያዙ 11 ፋብሪካዎችና 60 ተሽከርካሪዎች ወድመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ባለፉት ቀናት ሁከት ፈጣሪዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ40 ሺህ በላይ ሰራተኛ የያዙ 11 ፋብሪካዎችና 60 የሚደርሱ ተሽከርካሪዎች ወድመዋል። ዛሬ በአከባቢው…

የኦሮሚያ ክልል የህግ የበላይነትና የህዝብ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ ግዴታውን ለመወጣት አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነትና የህዝብን ሉዓላዊነት የማረጋገጥ ግዴታውን ለመወጣት አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥…

በኢትዮጵያ የህዝቡን ጥያቄ ተጠቅመው ሁከት ከሚፈጥሩ ቡድኖች ጀርባ የግብጽ ድጋፍ መኖሩን ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የህዝቡን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ተጠቅመው ሁከት ከሚፈጥሩ ቡድኖች ጀርባ ሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን እንድትጠቀም የማትፈልገው ግብጽ ድጋፍ አለ ሲሉ ያነጋገርናቸው…