Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 40)

በሰበታ ከተማ ተከስቶ በነበረው ሁከት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ፋብሪካዎች ወደ ስራ ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ ተከስቶ በነበረው ሁከት ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባቸው ሶስት ፋብሪካዎች ውጪ ሌሎቹ አስፈላጊው ጥበቃ ተደርጎላቸው ወደ ስራ መመለሳቸውን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማዋ አስተዳደር ዛሬ…

የኦነግ አባል በመሆን ሁከት ለመፍጠር የተንቀሳቀሱ ሰባት ግለሰቦች ክሰ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ብሎ የሚጠራው የሽብር ቡድን አባል በመሆንና ከታጣቂዎች የክላሽ መሳሪያ በሃይል በመቀማት ሁከት ለመፍጠር ሲቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰባት ግለሰቦች…

የሰንደቅ አላማ ቀን በመከበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከበር የሃገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለጠላት አሳልፈው ለመስጠት የተሳተፉ አካላትን በመታገልና ለህግ አሳልፎ በመስጠት መሆን እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ለዘጠነኛ…

የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ለጠላት አሳልፈው ለመስጠት የተሳተፉ አካላትን ለህግ አሳልፎ መስጠት ይገባል – ፕሬዚዳንት ሙላቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከበር የሃገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለጠላት አሳልፈው ለመስጠት የተሳተፉ አካላትን በመታገልና ለህግ አሳልፎ በመስጠት መሆን እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ለዘጠነኛ…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት የተከለከሉ ነገሮች ተፈፅመው ሲገኙ ስለሚወዱ እርምጃዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እርምጃ ለመውሰድ ስልጣን ስላለው ሰው በተደነገገበት የመመሪያው ክፍል፤ የህግ አስከባሪዎች የመመሪያውን ድንጋጌ ተላልፈው በተገኙ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ላይ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን እርምጃዎች መውሰድ እንደሚችሉ ተመላክቷል።…

የሀገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደትን የሚቃኝ ሀገር አቀፍ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደትን የሚቃኝ ሀገር አቀፍ ውይይት በሽራተን አዲስ ተካሂዷል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከተለያዩ ባለድረሻ አካላት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ…