Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 39)

በ85 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የመድሃኒት ፋብሪካ ለመገንባት በዱከም የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳንሸንግ ኢትዮጵያ ፋርማሲውቲካል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተባለ የቻይና ኩባንያ በዱከም የመድሃኒት ፋብሪካ ሊገነባ ነው። 85 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የሚደረግበትን ይህን ፋብሪካ ለመገንባት…

በሰበታ ህዝባዊ የሰላም ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ ህዝባዊ የሰላም ጉባዔ ዛሬ ተካሂዷል። በጉባዔው ላይ ላይ የተገኙት የከተማዋ ነዋሪዎች ተከስቶ የነበረው ሁከት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴአቸው ላይ ተፅእኖ ፈጥሮባቸው እንዳለፈ ተናግረዋል።…

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማምረቻ ዘርፉ እንዲሰማሩ ለማገዝ የ7 ቢሊየን ብር ብድር መዘጋጀቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማምረቻ ዘርፉ እንዲሰማሩ ለማገዝ የሚያስችል የ7 ቢሊየን ብር ብድር መዘጋጀቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴርሩ እንደገለጸው፥ ብድሩ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ለማምረቻ…

የእስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በነጻ የስልክ ቁጥር 816፣987 ጥቆማ መስጠት የሚቻል መሆኑን አስታወቀ

Ato Musie Abraham leader for Agow Democratic Party , “Ye Koten Lawred Bela ye Bebtwan Talech” Yehon Le ANDM

አቶ ሙሴ አብርሃም፤ የአገው ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የውጭ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ፓርቲያቸው አላማና ሚናዎች፤ እንዲሁም ፓርቲያቸው በአገው ሕዝብ ስም አቅርቦት ስላለው የራስን ዕድል በራስ የመወሰን የክልላዊ መስተዳደር ጥያቄ ይናገራሉ. Source…

የህዳሴ ግድብ በተቀመጠለት ዲዛይንና የጊዜ ሰሌዳ ግንባታው ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞች ላባቸው እየተንጠባጠበ የዕለት ስራቸውን ያከናውናሉ። ትልልቅ ተሽከርካሪዎች ኮንከሪት፣ ብረታ ብረትና አሸዋ ጭነው ያለ ዕረፍት ይመላለሳሉ። ግንባታው በሚካሄድበት ጉባ…