Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 37)

ጎብኚዎች ተዘዋውረው ለመጎብኘት ማንንም ማሳወቅ እንደማይጠበቅባቸው የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ሃገር ጎብኚዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ከቦታ ቦታ ተዘዋውረው ለመጎብኘት ማንንም ማሳወቅ እንደማይጠበቅባቸው የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ። ዲፕሎማቶች ከአዲስ አበባ ከ40 ኪሎ ሜትር ክልል…

ግድቡ ከሃይድሮ ፓወር ሳይንስ አንፃር ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ጥቅሙ ላቅ ያለ ሆኖ ሳለ ግብፅ ለምን የተሳሳተ መንገድን መረጠች?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው በጥናት አረጋግጣ ወደ ግንባታ የገባችው ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ አጋምሳለች። ሀገሪቱ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን ጥርጣሬ ለመፋቅ…

ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ለመብረር የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን የዱር እንሰሳት በማኮብኮቢያው ላይ በመግባታቸው በረራው ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ኢ ቲ ኤ ኤን ዋይ የተባለ ቦምባርዲየር ኪው400 የአገር ውስጥ የበረራ ቁጥሩ ኢቲ 212 የመንገደኞች አውሮፕላን በዛሬው እለት ጥር 14 ቀን…

ግብፃዊያን በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ የሚያደርጉት ጣልቃገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ሱዳን ገለጸች

ጥቅምት 12፣ 2009 ግብፃዊያን በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ የሚያደርጉት ጣልቃገብነት በሱዳን በኩል ተቀባይነት እንደሌለው የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሁሳቡ ሙሀመድ ገለፁ፡፡ምክትል ፕሬዝዳንቱ ጣልቃገብነቱን በጋራ መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይም ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…

አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ ባካሄደው አምስተኛ የሥራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ የምክር ቤቱን አፈ ጉባኤና የክልሉን ርዕሰ መስተዳድ ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ። የጨፌ ኦሮሚያ…

በኦሮሚያ ክልል ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢንቨስተሮች የካሳ ጥያቄ እያቀረቡ ነው

በመስከረም ወር መጨረሻ በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ሁከት ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢንቨስተሮች፣ መንግሥት የተለያዩ ማካካሻዎች እንዲሰጣቸው መጠየቅ ጀመሩ፡፡ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ከተማ ሳይከበር በቀረው የኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ በተቀሰቀሰ…