Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

ትግራይ ክልል ከፌደራል መንግስት ጋር ሊኖራት የሚችል ግንኙነት

“ትግራይ ምርጫውን ካካሄደች በኋላ ፌደራል መንግስት ከሚባለው ተቋም ጋራ የሚኖረን ግንኙነት ቢያንስ ቢያንስ በሱማሊያ ዋር ሎርዶች መሃል ሊኖር የሚችለው የመከባበር ግንኙነት ነው ሊኖር የሚችለው።” ሲሉ የህወሓት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ከተለያዩ የህዝብ ተወካዮች አካላት እንዲሁም ከተለያዩ በትግራይ ክልል ዉስት የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ እና ሲቪል ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ዉይይት ተናግሯል።