Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ43 የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ43 የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡
በዚህም መሰረት፦
1.አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር
2.አቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ
3.አቶ ሳዳት ናሻ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
4.አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
5.ዶ/ር ተመስገን ቡርቃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
6.ወ/ሮ ለሃርሳ አብዱላሂ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
7.አቶ ብርሃኑ ፈይሳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
8.ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
9.ዶ/ር ኢያሱ አብርሃ የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
10.አቶ ሲሳይ ቶላ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
11.ዶ/ር መብራቱ ገብረማሪያም የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
12.አቶ እሸቴ አስፋው የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
13.ወ/ሮ ህይወት ሞሲሳ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
14.ዶ/ር ነጋሽ ዋቅሻው የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
15.ዶ/ር አብርሃ አዱኛ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
16.አቶ ዮሃንስ ድንቃየሁ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
17.አቶ አያና ዘውዴ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
18.አቶ ቴድሮስ ገብረእግዚአብሄር በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
19.አቶ ከፍያለው ተፈራ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
20.አቶ ካሳሁን ጎፌ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ
21.አቶ ተመስገን ጥላሁን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ
22.ዶ/ር መብራቱ መለሰ የንግድ ሚንስቴር ሚኒስተር ዴኤታ
23.አቶ ሀብታሙ ሲሳይ የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
24.አምባሳደር ሌላዓለም ገብረዮሐንስ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
25.አቶ ጌታቸው ኃይለማሪያም የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
26.አቶ አድማሱ አንጎ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ
27.አቶ ገለታ ስዮም የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ
28.አህመድ ቱሳ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
29.አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
30.አቶ አሰፋ ኩምሳ የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
31.ወ/ሮ ብዙነሽ መሰረት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
32.ወ/ሮ ቡዜና አልከድር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
33∙ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
34∙አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
35∙ወይዘሮ አስቴር ዳዊት የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
36∙ወይዘሮ ፍሬህይወት አያሌው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
37∙ወይዘሮ ፈርሂያ መሃመድ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
38∙ወይዘሮ ምስራቅ ማሞ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
39∙ወይዘሮ ስመኝ ውቤ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
40∙አቶ ጌታቸው ባልቻ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
41.ኮሎኔል ታዜር ገብረእግዚብሄር የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
42.ወይዘሮ ኢፍራህ ዓሊ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
43.አቶ ወርቁ ጓንጉል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የጽህፈት ቤት አገልግሎትና መልካም አስተዳደር ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ከግንቦት 2 ቀን 2010 ዓ∕ም ጀምሮ የተሾሙ ሲሆን የተሰጠው ሹመት የትምህርት ዝግጅትና የፖለቲካ አመራር ብቃትን ከግምት ያስገባ ነው᎓᎓
#EBC