Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከክልሉ ሕዝብ ጋር እየተወያዩ ነው


አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመጀመሪያ የስራ ጉብኝታቸው በሱማሌ ክልል የተሰሩ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኙ፡፡

እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት የክልሉን ሕዝብ በማወያየት ላይ ይገኛሉ ተብሏል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከሁለቱም ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎች በፍጥነት ወደነበሩበት መልሶ የማቋቋም ስራ እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡

እንዲሁም ቅድሚያ ተሰጥቶትም እንደሚሰራ በውይይታቸው ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተሰሩ የልማት ሥራዎችንም ጎብኝተዋል።