Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡

12115625_1056329221086008_873510938163524526_nOPDO

የኢሕአዴግ መሥራች አባል የሆኑት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡

በዚህ ሳምንት ግምገማውን የሚጀምረው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲሆን፣ በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ደግሞ ኦሕዴድ ግምገማውን እንደሚጀምር ለማወቅ ተችሏል፡፡

ኢሕአዴግን ከመሠረቱት ፓርቲዎች መካከል በቀዳሚነት የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በማካሄድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል እንዲሁም በፓርቲው ውስጥ ያሉ ችግሮችን የገመገመው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) መሆኑ ይታወሳል፡፡ ከዚህ በመቀጠል የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት ግምገማውን በማካሄድ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ መግለጫ ማውጣቱ አይዘነጋም፡፡

በአማራ ክልል በስፋት ለተነሳው ተቃውሞ መንስዔ ናቸው በማለት የክልሉ ገዥ ፓርቲ ካስቀመጣቸው ምክንያቶች መካከል የመንግሥትን ሥልጣን የሕዝብ ጥቅም ማስከበሪያ መሣሪያ በማድረግ ከመንቀሳቀስ ይልቅ፣ የመንግሥት ሥልጣን የኑሮና የጥቅም መሠረት ሆኗል የሚለው ይገኝበታል፡፡

ሌላው ዋነኛ ምክንያት ለሕዝብ ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ያለመስጠት መሆኑ በብአዴን መግለጫ ተጠቅሷል፡፡ በእነዚህ ችግሮች የተነሳ ተዳክሞ የነበረው የጠባብነትና የትምክህተኝነት አስተሳሰብና ተግባር ቀስ በቀስ እየሰፋ ሄዶ፣ የአመራሩንና የአባላትን አስተሳሰብ ማዛባቱን መግለጫው ይጠቁማል፡፡

ይህ ዓይነቱ አስተሳሰብ ቀላል ባልሆነ ደረጃ በመስፋፋቱም ሕዝባዊና አገራዊ አንድነትን የሚያዳክሙ የተሳሳቱ ተግባራት መከሰታቸውን መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

ሕወሓት በዚህ ሳምንት በሚጀምረው የማዕከላዊ ኮሚቴው ግምገማ በትግራይ ክልል የመልካም አስተዳደር ጉዳዮችን የሚቃኝ ቢሆንም፣ በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች ፀረ ትግራይ አመለካከቶች የመታየታቸው መንስዔና መፍትሔውን በጥልቀት እንደሚወያይ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

የአማራ ክልል ተቃውሞ የተቀሰቀሰው ከወልቃይት የማንነት ጥያቄ ጋር ተገናኝቶ በተነሳው የወሰን ለውጥ ጥያቄ ቢሆንም፣ ይህ ጥያቄ በፍጥነት ባለመመለሱ በአጠቃላይ የገዢው ፓርቲን አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ወደ መቃወም ተለውጧል፡፡ በዚህ ተቃውሞም በአማራ ክልል ውስጥ ቦታዎች የትግራይ ተወላጆች ላይ ትኩረት ያደረገ ጥቃት መሰንዘሩ ይታወቃል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እነዚህን ተቃውሞዎች አስመልክቶ የአማራና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደሮችና በየደረጃው ያሉ አመራሮች ተጠያቂ እንደሚሆኑ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የኦሕዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በሚጀምረው ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ፣ ከፍተኛ የሆነ የአመራር ለውጥ እንደሚጠበቅ ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

የፓርቲዎቹ የተናጠል ግምገማ ገዢው ፓርቲ ኢሕኢዴግ ለሚያዋቅረው አዲስ ማዕከላዊ ኮሚቴና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያው ዕርምጃ እንደሚሆንም ተጠቁሟል፡፡

ኢሕአዴግ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ባወጣው መግለጫ፣ ኢሕአዴግ የሕዝብ ሉዓላዊነትን ጠንቅቆ የሚረዳና ለዚህም የታገለና እየታገለ ያለ ሕዝባዊ ድርጅት መሆኑን ገልጾ፣ በመሆኑም ለሕዝብ ጥያቄዎች ሁነኛ ምላሽ መስጠት የሚያስችለውን ጥልቅ ተሃድሶ ለማድርግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለሕዝቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ በመስጠት እርካታውን ለማረጋገጥ በከፍተኛ የኃላፊነት መንፈስና ቁርጠኝነት እንደሚሠራ በአዲሱ ዓመት ቃሉን በማደስ መሆኑን ገልጿል፡፡

‹‹… ሰላማዊ ሠልፍ የማድረግና ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ሕገ መንግሥታዊ ዋስትና ባገኙባት አዲሲቷ ኢትዮጵያ ሰላማዊ ኑሮን በሚያውክ መልኩ ሁከትና ብጥብጥ ማስነሳት ሳያስፈልግ፣ ማንኛውንም ጥያቄ በሕጋዊ መንገድ ብቻ በማቅረብና ከዚህ ውጪ ለሚደረጉ ማናቸውም እንቅስቃሴዎች በፅናት በመታገል የአገራችንን ህዳሴ ለማረጋገጥ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንድንረባረብ ኢሕአዴግ ጥሪውን ያቀርባል፤›› ሲል በመግለጫው አስታውቋል፡፡
Source :Ethiopian reporter

232 Responses to ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ፡፡

  1. Pingback: ivermectin lice

  2. Pingback: zithromax pneumonia

  3. Pingback: pour on ivermectin

  4. Pingback: buy stromectol 6mg

  5. Pingback: ivermectin lotion price

  6. Pingback: buy ivermectin 3 mg

  7. Pingback: buy ivermectin 3 mg

  8. Pingback: ivermectin 12 mg pills

  9. Pingback: 2unflagging

  10. Pingback: cialis walmart

  11. Pingback: madribet

  12. Pingback: meritking

  13. Pingback: meritking

  14. Pingback: meritroyalbet

  15. Pingback: eurocasino

  16. Pingback: perabet

  17. Pingback: child porn

  18. Pingback: child porn

  19. Pingback: child porn