Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Australian Ambassador Tirfu Kidanemariam read more

በአውስትራሊያና በኒውዚላንድ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም በአውስትራሊያ በተለያዩ ከተሞች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም ከወጣትነታቸው ጀምረው የታገሉ ፣ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ከመሆናቸው በፊት ከተራ ታጋይነት እስከ የሕወሓት/ የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ በመሆን ሰርተዋል።
Australian Ambassador Tirfu Kidanemariam
Australian Ambassador Tirfu Kidanemariam read more