Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

ኢትዮጵያና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ አይነኬ፣ ተካካሽ እና የጋራ አጀንዳዎች, ዳደ ደስታ

gerd e and e

ኢትዮጵያና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ
አይነኬ፣ ተካካሽ እና የጋራ አጀንዳዎች
ዳደ ደስታ [email protected] ከኤርማይን ሚድያ
1) የድንጋይ ቅርስ – የውሃ ቅርስ
የኢትዮጵያውያን ደማቅ ታሪክና ስልጣኔ ከወረቀትና ብራና በፊት ድንጋዮች ላይ ተጽፏል። የአክሱም ሃውልቶች አሁን በአካል ቆመው ባናያቸውና በዓይን ምስክሮች ወይም በታሪክ ጸሃፍት ተጽፈው ቢነገሩን ኖሮ አናምናቸውም ነበር። እንዴት ሰሩዋቸው የሚለው አሁንም ድረስ ዕንቆቅልሽ ሆኖ ቢቀጥልም የአንድ ወቅት ገናና ስልጣኔያችን ማሳያዎች ስለመሆናቸው ግን ራሳቸውን ችለው ይናገራሉ፡፡Read more
ዳደ ደስታ