Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

አሜሪካ በጋምቤላው ዕልቂት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን እደምትቆም አስታወቀች

america on gambela
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ፓትሪሺያ ሃሳለች በኢምባሲው የፌስ ቡክ ገጽ እንዳሰፈሩት በግፍ ለተገደሉ ዜጎች እና ለታገቱ ህጻናት ቤተሰቦች ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ብለዋል፡፡

የአሜሪካ መንግስት ባልታጠቁ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት ያወግዛል፤ እንዲሁም በዚህ የሃዘን ጊዜ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ይቆማል ብለዋል አምባሳደሯ፡፡

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ በፌስ ቡክ ገጹ እንዳመላከተው ኢምባሲው ሰንደቅ ዓላማውን ዝቅ አድርጓል፡፡